ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ሚያዝያ 30፤ ግንቦት 7 ነገም የምንናፍቀው የዴሞክራሲ ጮራዎች በአፈና ያልተረታው የኢትዮጵያውያን የለውጥ ጥያቄ – በዝግጅት ክፍሉ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የኢህአዴግ ሳንሱር ቢሮ?! – በለጠ ጐሹ ወ/ሚካኤል ሚዛን ተፈሪ ግብርና ኮሌጅ በሙስና እየታመሠ ነው” የኮሌጅ ሠራተኞች “መሠረተ ቢስ ወሬ ነው” የኮሌጁ ኃላፊ…
May 16, 2012 / Comments Off / Read More
White House spokesman Jay Carney announced last week that President Obama has invited the presidents of Ghana, Tanzania, Benin and Meles Zenawi to attend the G8 Summit (the forum for the governments of eight of the world’s largest economies) for a discussion of food security…
May 14, 2012 / Comments Off / Read More
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ በነፃ አስተሳሰብ ላይ የተቃጣው ጥቁር ሽብር – ብስራት ወ/ሚካኤል ጋዜጣችን “ፍኖተ-ነፃነት” ብለናታል፡፡ “ፍኖት” ማለት መንገድ ማለት ሲሆን ከነፃነት ጋር ሲጣመር “የነፃነት መንገድ” ማለት ነው!! አንድነት በደቡብ ክልል ታላቅ ህዝባዊ ውይይት አደረገ የብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅትና የአሳታሚዎች ውይይት አደረጉ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች…
May 10, 2012 / Comments Off / Read More
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) The Habesha.com የተባለ ድረ-ገጽ የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ወደ ውጭ አገር መሔድን አስመልክቶ መረጃ ማሰራጨቱን ተገንዝበናል፡፡ የመረጃው ይዘትም ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ወደ ሀገራቸው አይመለሱም የሚል እንደሆነም ለመረዳት ችለናል፡፡ ይህ መረጃ…
May 10, 2012 / Comments Off / Read More
The past two weeks have been glorious days for Africans. Eskinder Nega, the heroic Ethiopian journalist was honored with Pen America’s Barbara Goldsmith Freedom to Write Award. The award honors writers throughout the world who have fought courageously in the face of adversity for the…
May 5, 2012 / Comments Off / Read More
BY PETER JAMES SPIELMANN ASSOCIATED PRESS NEW YORK – An imprisoned Ethiopian journalist and blogger who could face the death penalty for advocating peaceful protests in his Horn of Africa homeland was honored Tuesday with PEN America’s “Freedom to Write” award. Eskinder Nega was arrested in…
May 2, 2012 / Comments Off / Read More
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ለፓርቲ ብቻ ሳይሆን አንዳንዴ እንኳን ለሀገር ጥቅም እጅ የሚያወጡ የፓርላማ አባላት የሚኖሩን መቼ ነው? – ፍኖተ ነፃነት ርዕሰ አንቀፅ ምክር ቤቱ ከአጀንዳ ክርክር እስከ እጅ ለማዉጣት መወከል – ሰለሞን ስዩም በእርግጥስ የኢህአዴግ አገዛዝ ልማታዊ መንግስት ነው ወይ ? 180 የሃዘንና ጭንቅ ቀን በወፍ…
May 2, 2012 / Comments Off / Read More
PRESS RELEASE For immediate release April 16, 2012 For more information: Alana Barton (202) 496-1992 abarton@iwmf.org The International Women’s Media Foundation announces the winners of its 2012 Courage in Journalism and Lifetime Achievement Awards: Women from Ethiopia, Palestine, Azerbaijan and Pakistan honored Washington, D.C. - Each year, the IWMF…
May 1, 2012 / Comments Off / Read More
የባህል ባሪያ የገበያ ባሪያ የመንግሥት ባሪያ. ጊዜ ጎንደር አካባቢ ነው አሉ፡፡ ታዲያ አንዱ ሞቅ ያለው እንግሊዛዊ ወታደር የሕዝቡን ስሜት ለመፈተሽ ፈልጎ አጠገቡ ቆሞ ይመለከት የነበረውን ገበሬ ትክ ብሎ አየና “እንግሊዝ ጉድ፣ጣሊያን ጉድ?” ሲል ጠየቀው፡፡ ገበሬው ታዲያ እንግሊዙን ለማስደሰትና ነገር ያሳመረ መስሎት “ኧረግ! ጣሊያን? ከጉድም ጉድ!…
May 1, 2012 / Comments Off / Read More
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ አገዛዙ የተዘፈቀበት መረጃ የ“መጋገር” ልክፍትና “ድህነት ቀንሷል” ዲስኩር - ፍኖተ ነፃነት ርዕሰ አንቀፅ የኃይማኖት ነፃነትና የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ሁሉንም የመቆጣጠር አባዜ ግጭት – ሰለሞን ስዩም ዴሞክራሲን ማምጣት ያቃተው ኢህአዴግ በቁሳዊ “ልማት” አፍኖ ሊገድለን ነው -ዶ/ር ኃይሉ አርአያ አቶ መለስ ይፋ ያደረጉት የመምህራን ማባረሪያ ስትራቴጂ –…
April 26, 2012 / Comments Off / Read More
Sisay Agena’s successful book signing event for his new book, “Yekalitiw Mengest” or “የቃሊቲው መንግሥት” in Alexandria, Virgina in April 2012…
April 26, 2012 / Comments Off / Read More
A Call for an End to the Persecution of Journalists in Ethiopia By: Naomi Hunt, Press Freedom Adviser for Africa & the Middle East VIENNA, Apr. 23, 2012 – Twenty international journalists who have been recognised as World Press Freedom Heroes by the Vienna-based International…
April 25, 2012 / Comments Off / Read More
One-people; one country! One man; one vote! League of Nations Flag Cards Abyssinia Ethiopia Ethiopia was betrayed by the League of Nations (LoN) and the Fascist Italian Forces unleashed a naked aggression replete with grave violation of human rights, war crimes, crimes against humanity including…
April 18, 2012 / Comments Off / Read More
የኦሮሞ ነገር— ከገዳ እስከ ገዳዳዉ ኦህዴድ -ሰለሞን ስዩም ልማታዊ ጋዜጠኝነት እንዴት ነው? - ግርማ ሠይፉ ማሩ አማራውን የማጥፋት ዘመቻ መቼ ይሆን የሚያቆመው? - መ/ር ዘካርያስ የማነብርሃን (የአንድነት ፓርቲ ብ/ም/ቤት ሰብሳቢ) ሀሳባቸውን በመገናኛ ብዙኃን በነፃነት የሚገልፁ ዜጎች ላይ የተከፈተው ዘመቻ ሊገታ ይገባል - ፍኖተ ነፃነት ርዕሰ አንቀፅ ይህ ሰሚ ያጣ ጩኸት እንጂ…
April 17, 2012 / Comments Off / Read More
የኢህአዴግ የከፋፍለህ ግዛው የጎሳ ፖለቲ ካተግባራዊ መሆን ከጀመረበት ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ በሀገራችን፣በተደጋጋሚ፣ከፍተኛ በደሎችን አስከትሏል፡፡ በበደኖ፣በአርባጉጉ፣በወለጋ፣ በጋምቤላ፣ በሲዳማ፣ በተለይ በጌዴኦና በጉጂ ዞን የተፈጸሙ ግጭቶችና የአስከተሉት እልቂት የቅርብ ጊዜ አስከፊ ትዝታዎች ናቸው አሁን ደግሞ በሀገራችን የደቡቡ ክልል፣በተለይ በቤንች ማጂ ዞን፣ጉራፋርዳ ወረዳ በአማራ ብሔር ተወላጆች ወገኖቻችን ላይ ከፍተኛ በደል እየተፈጸመ ይገኛል፡፡መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…
April 17, 2012 / Comments Off / Read More