Home » Archives by category » Press Releases (Page 3)

በ“አኬልዳማ” ድራማ የሕዝብን የዴሞክራሲና የለውጥ ጥያቄ ማዳፈን አይቻልም!

በ“አኬልዳማ” ድራማ የሕዝብን የዴሞክራሲና የለውጥ ጥያቄ ማዳፈን አይቻልም! አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የተሠጠ መግለጫ የአትዮጵያ ሕዝብ ላለፉት አራት አስርት አመታት በላይ ከፍተኛ መስዋትነት የሚጠይቅ ትግል ቢያደርግም ዴሞክራሳዊ ስርዓት መፍጠር አልተቻለም፡፡ ደርግን የተካው ኢህአዴግ ትምህርት ወስዶ  የተሻለ ስርዓት ይገነባል ተብሎ ቢጠበቅም፣ እሱም የለየለት አምባገነንና አፋኝ ስርዓት ለመሆን በቃ፡፡ ጭቆና እንዲወገድ፣ እኩልነት እንዲረጋገጥና…

The violation of the Constitution and the boundless dictatorship is growing and worsening

A press statement issued by Unity for Democracy and Justice (UDJ)  What we know from common sense and what we learn from school is that people learn from their mistakes and that, as a result, past mistakes would not be repeated. However, what we see in practice and what is…

የሕገ-መንግሥት ጥሰቱና ገደብ የለሽ አምባገነንነቱ እየጨመረና እየባሰበት ነው!! ከአንድነት ፓርቲ የተሠጠ መግለጫ

የሕገ-መንግሥት ጥሰቱና ገደብ የለሽ አምባገነንነቱ እየጨመረና እየባሰበት ነው!! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሠጠ መግለጫ  ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

Andinet Party Letter to Communication Affair Office Regarding Yenesew Gebre

MEDREK transformed from COALITION to FRONT

MEDREK transformed from COALITION to FRONT

Press Release It has been 50 years since the struggle was started to build a truly democratic system in Ethiopia and to guarantee that the country is firmly founded on the freedom of all of its citizens and on the equality of its peoples, where human and democratic rights are respected…