Home » Archives by category » አማርኛ ዜና (Page 3)

መድረክ የሊዝ አዋጁን የሚቃወም ሕዝባዊ ስብሰባ እጠራለሁ አለ (ሪፖርተር)

መድረክ የሊዝ አዋጁን የሚቃወም ሕዝባዊ ስብሰባ እጠራለሁ አለ (ሪፖርተር)

ከመቼውም ጊዜ በላይ ከአገሪቱ አነጋጋሪ ጉዳዮች በላይ የሊዝ አዋጁ አወዛጋቢነት ተፋፍሞ በቀጠለበት ወቅት፣ የኢሕአዴግ ዋነኛው ተቀናቃኝ ነኝ የሚለው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ በሳምንቱ መገባደጃ ላይ በአዋጁ ላይ ጠንከር ያለ ተቃውሞ ይዞ ቀርቧል፡፡ አዋጁን የሚቃወም ሕዝባዊ ስብሰባ ለመጥራት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ መድረክ ባለፈው ሐሙስ በጽሕፈት ቤቱ አዋጁን በፅኑ የሚቃወም መግለጫ ሰጥቷል፡፡…

የዜጎች የንብረት ባለቤትነት መብት ይከበር!! ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የተሰጠ መግለጫ

የዜጎች የንብረት ባለቤትነት መብት ይከበር!! ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የተሰጠ መግለጫ

PDF: ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የተሰጠ መግለጫ የዜጎች የንብረት ባለቤትነት መብት ይከበር!! በአንድ አገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች የባለአገርነት ስሜት እንዲኖራቸው የሚወጡ አዋጆች መመሪያዎችና ድንጋጌዎች ሁሉ አብዛኛውን የሕብረተሰብ ክፍል ስምምነት ያገኘ መሆን ይኖርበታል፡፡ መንግሥት ሕዝቡ የሚተዳደርበትን የትኛውንም አይነት ሕግ ሲያወጣ ማዕከል ማድረግ ያለበት የዜግነት መብትን ለማስጠበቅ ለማጎናጸፍ እንጂ አንገት የሚያስደፋ…

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ብሔራዊ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ አባላትን መረጠ!

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ብሔራዊ ምክር ቤት የስራ አስፈጻሚ አባላትን መረጠ!

ከአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ስበሰባ የምክር ቤቱን አፈ-ጉባኤና ጸሀፊ መርጧል፡፡ ለምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤነት በእጩነት ከተወዳደሩት አባላት መሃከል አቶ ዘካሪያስ የማነ ብርሃን በአብላጫ ድምፅ ተመርጠዋል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ አቶ ትግስቱ አውሎ የምክር ቤቱ ጸሀፊ በመሆን እንዲያገለግሉ በአብላጫ ድምፅ ተመርጠዋል፡፡ በተጨማሪ የአንድነት…

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ጠቅላላ ጉባኤ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ያደረገውን ስብሰባ በስኬት አጠናቋል፡፡ ጠቅላላ ጉባኤው በሁለት ቀኑ ውሎው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፎኣል፡፡ በመጀመሪያው ቀን ውሎ የፓርቲውን የሶስት ዓመት ተኩል የስራ አፈጻጸም የተመለከተ ሲሆን፣ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ ተሳታፊዎች በፓርቲው የሶስት ዓመት ጉዞ ላይ ገንቢ አስተያየቶች ቀርቦአል፡፡ የተሻሻለው የፓርቲው ፕሮግራምና ደንብ…

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በስኬት አጠናቀቀ

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስምንት ነጥቦች የያዘ አቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቋል፡፡ የፓርቲው ከፍተኛ የስለጣን እርከን የሆነው ጠቅላላ ጉባኤ የፓርቲውን ሊቀመንበር፣ የብሔራዊ ምክር ቤት አባላትና የኦዲትና ኢንስፔክሽን አባላትን መርጧል፡፡ ለሊቀመንበርነት ከተወዳደሩት ሶስት እጩዎች መሃከል፣ ጉባኤው ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን ሊቀመንበር በማድረግ መርጧል፡፡   ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤለማንበብ እዚህ…