Posted on February 21, 2012 by Andinet Party and saved under Press Releases, አማርኛ ዜና
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) በአሁኑ ጊዜ አቶ አንዱዓለም አራጌ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ ይገኛል፡፡ ከአስተማማኝ ምንጮች በተገኘ መረጃ መሠረት የካቲት 7 ቀን 2ዐዐ4 ዓም ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት ገደማ ለህይወቱ የሚያሰጋ ከባድ ድብደባ ተፈጽሞበታል፡፡ ድብደባውን የፈፀመው አቶ አንዱዓለም በታሰረበት ክፍል ውስጥ የሚገኝ…
/
Continue reading →
Posted on February 17, 2012 by Andinet Party and saved under አማርኛ ዜና
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
በሽብርተኝነት ስም በእስር ላይ ሚገኘው የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አንዱአለም አራጌ ቃሊቲ በሚገኘው እስር ቤት ውስጥ በተቀመጠበት በታህሳስ 7 ቀን 2004ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ለጠያቂዎች ገለፁ፡፡ ፊታቸው ላይም ጠባሳው የሚታይ ሲሆን ጭንቅላታቸው አካባቢም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ አቶ አንዱአለም ለወንድሙ አቶ አብርሀም አራጌ በብስጭት እንደነገሩት በማረሚያ…
/
Continue reading →
Posted on January 30, 2012 by Andinet Party and saved under አማርኛ ዜና
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ከመቼውም ጊዜ በላይ ከአገሪቱ አነጋጋሪ ጉዳዮች በላይ የሊዝ አዋጁ አወዛጋቢነት ተፋፍሞ በቀጠለበት ወቅት፣ የኢሕአዴግ ዋነኛው ተቀናቃኝ ነኝ የሚለው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ በሳምንቱ መገባደጃ ላይ በአዋጁ ላይ ጠንከር ያለ ተቃውሞ ይዞ ቀርቧል፡፡ አዋጁን የሚቃወም ሕዝባዊ ስብሰባ ለመጥራት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ መድረክ ባለፈው ሐሙስ በጽሕፈት ቤቱ አዋጁን በፅኑ የሚቃወም መግለጫ ሰጥቷል፡፡…
/
Continue reading →
Posted on January 26, 2012 by Andinet Party and saved under Press Releases, አማርኛ ዜና
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
PDF: ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የተሰጠ መግለጫ የዜጎች የንብረት ባለቤትነት መብት ይከበር!! በአንድ አገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች የባለአገርነት ስሜት እንዲኖራቸው የሚወጡ አዋጆች መመሪያዎችና ድንጋጌዎች ሁሉ አብዛኛውን የሕብረተሰብ ክፍል ስምምነት ያገኘ መሆን ይኖርበታል፡፡ መንግሥት ሕዝቡ የሚተዳደርበትን የትኛውንም አይነት ሕግ ሲያወጣ ማዕከል ማድረግ ያለበት የዜግነት መብትን ለማስጠበቅ ለማጎናጸፍ እንጂ አንገት የሚያስደፋ…
/
Continue reading →
Posted on December 24, 2011 by Andinet Party and saved under Press Releases, አማርኛ ዜና
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ከአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ስበሰባ የምክር ቤቱን አፈ-ጉባኤና ጸሀፊ መርጧል፡፡ ለምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤነት በእጩነት ከተወዳደሩት አባላት መሃከል አቶ ዘካሪያስ የማነ ብርሃን በአብላጫ ድምፅ ተመርጠዋል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ አቶ ትግስቱ አውሎ የምክር ቤቱ ጸሀፊ በመሆን እንዲያገለግሉ በአብላጫ ድምፅ ተመርጠዋል፡፡ በተጨማሪ የአንድነት…
/
Continue reading →