Home » Archives by category » News and Views

የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ግምገማ

ሚያዝያ 19 ቀን 2005 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲ ብ/ም/ቤት ባደረገው ስብሰባ ላይ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ላይ የተዘጋጀውን ሰነድ ገምግሞ አፅድቋል፡፡ ሰነዱም ለመድረክና ለመድረክ አባል ፓርቲዎች እንዲሰጥ፣ አባላትና ደጋፊዎች እንዲያውቁት እንዲሁም ለህዝቡና ለመገናኛ ብዙሃን እንዲሰራጭ በተባለው ውሳኔ መሰረት እነሆ ሰነዱን…

ዜጎችን ከስፍራቸው ማፈናቀል አንዱ የኢህአዲግ ማናለብኝ ህገዎጥ ተግባር ነው -(ከሰሜን አሜሪካ አንድነት ድጋፍ ማህበራት የተሰጠ መግለጫ)

  የሰሜን አሜሪካ አንድነት ድጋፍ ማህበራት Andinet North America Association of Support Organizations (ANAASO) የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት፣  ዜጎች በማንኛውም የኢትዮጵያ ግዛት የመንቀሳቀስ፣  የመኖር ፣ የመነገድ ፣ የመምረጥና የመመረጥ መብት እንዳላቸው በግልጽ ያስቀምጣል። ነገር ግን ገዢው ፓርቲ  ይሄን የዜጎች ሕገ መንግስታዊ መብት በመጣስ በተለያዩ ቦታዎች በዜጎች ላይ የሚያደርሰው ግፍና በደል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ…

በሰሜን አሜሪካ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን (በሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ነጻነት አስተባባሪ ኮሚቴ)

ቀደም ሲል በአገር ቤት የምትታመውንና በአሁኑ ጊዜ በገዥው ስርአት በነጻ ፕሬስ ላይ በሚደረገው ዘመቻ የመጨረሻው ሰለባ በመሆን ላይ ያለችውን  ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣን ህይወት ለመስጠት እንቅስቃሴ መጀመሩ ይታወሳል። ከእንቅስቃሴው አንዱ መገለጫ የህትመት መሳሪያ ግዥ ፕሮጀክት ሲሆን ለዚህ ፕሮጀክት መሳካት በሀገርም ሆነ በውጭ በርካታ ወገኖቻችን ለጥሪው ምላሽ በመስጠት ላይ መሆናቸው እጅግ አበረታቶናል…

ወደ ቅሊንጦ እስርቤት ያመሩት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እስረኞችን እንዳይጠይቁ ተከለከሉ

UDJ PR የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ አቶ አስራት ጣሴ፣ አቶ ሙላት ጣሰው እና አቶ ዳንኤል ተፈራ ሚያዚያ 1 ቀን 2005 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ከከተማ ውጭ ወደሚገኘውና መንገዱ እጅግ አስቸጋሪ ወደ ሆነው ቅሊንጦ እስርቤት  እስረኞችን ለመጠየቅ ቢሄዱም ተፈትሸውና መታወቂያ አስይዘው ወደ ውስጥ ገብተው ለ45 ደቂቃ የሚሆን…

April 7, 2013 town hall meeting in Houston, Texas with the honorable Ato Girma Seifu, the lone opposition member of Ethiopian parliament

Germa 04-07-13 Houston…

Page 1 of 11123Next ›Last »